
ኢንሹራንስ ውስብስብ ነው። ለዚህ ነው በራስዎ ቋንቋ የምናስረዳዎት።
አማርኛ
በአማርኛ እናግዝዎታለን።
ትግርኛ
ብትግርኛ ክንሕግዘኩም ድሉዋት ኢና።
English
We can help you in English.
የዋጋ ግምት ፎርሞቹ በእንግሊዝኛ ናቸው — ከከበደዎት ይደውሉልን፣ አብረን እንሞላዋለን።
ፖሊሲዎን፣ ሽፋንዎንና ክፍያዎን በአማርኛ ወይም በትግርኛ እናስረዳዎታለን — ሳይገባዎ ምንም አይፈርሙም።
ከብዙ A-rated ኢንሹራንስ ኩባንያዎች ዋጋ አወዳድረን የተሻለውን እናገኝልዎታለን።
እኛም የራሳችን የትራኪንግ ኩባንያ ነበረን — የእርስዎን ስራና ችግር እንረዳለን።
ከየትኛውም ግዛት በስልክ ወይም በኦንላይን ያግኙን።
Paxtruckers Insurance Agency በሂዩስተን፣ ቴክሳስ የሚገኝ የትራክ ኢንሹራንስ ኤጀንሲ ሲሆን በአማርኛ፣ በትግርኛ እና በእንግሊዝኛ ያገለግላል። በ832-708-3176 ይደውሉልን።
አዎ። ትግርኛ ለሚናገሩ ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን ትራከሮች በትግርኛ እናገለግላለን።
ፊዚካል ዳሜጅ (የትራክዎ ጉዳት)፣ ካርጎ (የሚጭኑት ዕቃ) እና ኦቶ ላያቢሊቲ (በሌሎች ላይ ለሚደርስ ጉዳት) ኢንሹራንስ ለኦነር ኦፕሬተሮችና ለትራኪንግ ኩባንያዎች።
ስለ ትራክዎ (ዓመት፣ ሞዴል፣ ዋጋ)፣ የመንጃ ፈቃድዎና የመንዳት ታሪክዎ መረጃ። DOT ቁጥር ካለዎት ይረዳል፣ ግን ለመጀመር ግዴታ አይደለም።
አያስከፍልም። የዋጋ ግምቱ ነፃ ነው፣ ምንም ግዴታም የለበትም።
ችግር የለም። በ832-708-3176 ይደውሉልን፣ በአማርኛ ወይም በትግርኛ እያስረዳንዎ አብረን እንሞላዋለን።
832-708-3176 · Info@RockLikeAgency.com
2616 S Loop W, Suite 595 Houston, TX 77054